找歌词就来最浮云

《Anaa Nyaatu (Le Ene Yaregew)》歌词

所属专辑: Ethiopia 歌手: Teddy Afro 时长: 05:11
Anaa Nyaatu (Le Ene Yaregew)

[00:00:00] Anaa Nyaatu (Le Ene Yaregew) - Teddy Afro

[00:00:02] Written by:Teddy Afro

[00:00:25] አይሰለቸኝ እኔ አንቺን ለመጠበቅ

[00:00:31] ልቤ ጓጉቷል እንጂ ምክንያቱን ለማወቅ

[00:00:37] ምክንያቱን ለማወቅ

[00:00:43] መጣው ብለሽ መጣሁ

[00:00:46] ስትዘገይ እኔ እሰጋለሁ

[00:00:50] ምን አገኛት ብዬ

[00:00:53] ስትዘገይ እኔ እሰጋለው

[00:00:56] ደግሞ እጨነቃለው

[00:00:59] ስትዘገይ እኔ እሰጋለው

[00:01:02] በሩን እከፍትና

[00:01:05] ስትዘገይ እኔ እሰጋለው

[00:01:08] ደጅ ደጁን አያለው

[00:01:12] ስትዘገይ እኔ እሰጋለው

[00:01:14] አየ አይኔ አይንሽን ካየው ካገኘሁሽ ቆየ

[00:01:19] ቆየ

[00:01:20] ድንገት በመንገድ ላይ ወደኔ ስትመጪ ክፉ አገኘሽ ወይ

[00:01:25] ወይ

[00:01:27] የፍቅሯ ጽናቱ

[00:01:28] ሳይገለኝ በብርቱ

[00:01:30] ተላከኝ ተው ሂድና

[00:01:32] ጆሌ ተመለስ እይና

[00:01:39] መጥታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ

[00:01:42] መጥታስ ቢሆን ማን አያት

[00:01:45] ልቤ እንጂነው ሊያገኛት ብሎ

[00:01:48] አላርፍ ያለው ቸኩሎ

[00:01:52] መጥታስ ቢሆን ማን አያት ሄዶ

[00:01:55] መጥታስ ቢሆን ማን አያት

[00:01:58] ልቤ እንጂነው ሊያገኛት ብሎ

[00:02:01] አላርፍ ያለው ቸኩሎ

[00:02:17] ከሩቅ ይሰማኛል ከሜዳው

[00:02:20] ልጆች ሲጫወቱ ከመስኩ

[00:02:23] ሳላያት ጨልሞ ቢመሻሽ

[00:02:26] እኔ አልተኛ ዛሬ

[00:02:28] በጭራሽ

[00:02:29] ወይ አንዱን ልጅ ልኬ ባረፍኩኝ ከስጋት

[00:02:34] ቀርታስ ቢሆን ሄዶ ከመንገድ ማን አያት

[00:02:42] ቀርታስ ቢሆን አናኛቱ

[00:02:45] ቀርታስ ቢሆን አናኛቱ

[00:02:48] ልቤ እንጂ ነው ሊያገኛት ብሎ

[00:02:51] አላርፍ ያለው ቸኩሎ

[00:02:57] አየ ገባበቴ ሐፍቴ

[00:03:02] ሠነላላ ላላለኒ

[00:03:05] አየ

[00:03:07] አ አ

[00:03:19] ናፍቋት ተጨነቀ ኸረ ልቤን ግራ ገባው

[00:03:23] ልቤን ግራ ገባው

[00:03:24] ላያት ከበራፉ ስንቴ ወጣው ስንቴ ገባው

[00:03:27] ልቤን ግራ ገባው

[00:03:29] ከመንገዱ ዝለቅና ከበቅሎ እግር ፍጠንና

[00:03:32] ናጆሌ ተላከኝ ሂድና

[00:03:34] ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ ሂድ

[00:03:38] አ አ

[00:03:44] ናና ተላከኝ ሂድና

[00:03:47] ጆሌ ተመለስ ሂድና

[00:03:50] ናና ተላከኝ ሂድና

[00:03:53] ጆሌ ተመለስ ሂድና

[00:04:03] አኩማ ባቴ ሐፍቴ

[00:04:05] ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ

[00:04:09] ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ

[00:04:15] አኩማ ባቴ ሐፍቴ

[00:04:17] ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ

[00:04:21] ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ

[00:04:34] አኩማ ባቴ ሐፍቴ

[00:04:36] ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ

[00:04:40] ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ

[00:04:46] አኩማ ባቴ ሐፍቴ

[00:04:48] ጎዳናረቲ ኩፍቴ ሐፍቴ

[00:04:52] ሙጫኮ በርባደቤ ኦዱን ዴቢን አቹማ ነፌ