《Mar Eske Tuwaf (Fiqir Eske Meqabir)》歌词

[00:00:00] Mar Eske Tuwaf (Fiqir Eske Meqabir) - Teddy Afro
[00:00:02] Written by:Teddy Afro
[00:00:48] የጸበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል
[00:00:52] ተሸፈና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጠል
[00:00:56] የት ነበር ያረኩት ቀፎየን ስል ኖሬ
[00:00:59] ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኑራ ማሬ ጎጃም ኖራለች ለካ
[00:01:11] ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴ
[00:01:15] ተረሳሽ ወይ የሳት ዙሪያው ተረት በአንዴ
[00:01:18] ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴ
[00:01:22] ተረሳሽ ወይ የሳት ዙሪያው ተረት በአንዴ
[00:01:26] ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ቀለም
[00:01:30] እኔ እንዳንቺ ያጠናሁት ፊደል የለም
[00:01:34] ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ቀለም
[00:01:37] እኔ እንዳንቺ ያጠናሁት ፊደል የለም
[00:01:41] ፍቅር የበዛበት፩ ዘልቆ ከማንኩሳ
[00:01:45] መንናለች አሉኝ ብጫ ልብስ ለብሳ
[00:01:48] ሸዋ ከሩፋኤል ስጠብቃት ኖሬ
[00:01:52] ንቤ ገዳም ገብታ ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:01:56] ሲኖዳ ዮሐንስ ያመት ወዜን ይዤ
[00:02:00] ጋማ ሽጦ ካሳ፪ ሸኝቶኝ ከወንዜ
[00:02:04] መጥቼ ከሸዋ ስጠብቃት ኖሬ
[00:02:07] ለካ ገዳም ገብታ ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:02:11] ሀ ብለህ ተው ድገም ሲሉኝ ንስሀ አባቴ
[00:02:15] ዋ ብየ ተማርኩኝ አይ አለመስማቴ
[00:02:19] ቀለም ወርቄ፫ ቢሆን የቅርቤ ጓደኛ
[00:02:23] ፍቅር ለያዘው ሰው ከልካይ የለው ዳኛ
[00:02:26] አሁን በማ ትኬ ተክቼ ይህ ልቤን ልካሰው
[00:02:30] አንዴ በሷ ፍቅር የተረታሁኝ ሰው
[00:02:33] የት እርቄስ ላገኝ ከፍቅሯ መሸሻ፬
[00:02:36] እሷ ሆኖ ለኔ የአለም መጨረሻ
[00:02:39] ማር ጧፍ ሁኔ
[00:02:41] ማር ጧፍ ሁና
[00:02:42] ማሬ ማሬ
[00:02:43] ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:02:45] ማሬ ማሬ
[00:02:46] ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:02:47] ማሬ ማሬ
[00:02:48] ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:02:50] ማሬ ማሬ
[00:02:51] ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:03:01] ማር ጧፍ ሆኖ ገባ መቅደስ
[00:03:04] ነዶ ለሊት ጸሎት ሊያደርስ
[00:03:06] ዲማ ጊዮርጊስ ወይ ማንኩሳ
[00:03:09] ያቺ ወንጌል፭ ብጫ ለብሳ
[00:03:11] ከንግዲህማ ቆብ አስጥዬ
[00:03:14] እንዳልወስዳት አባብዬ
[00:03:17] ሰብልዬ ናት እማሆዬ
[00:03:19] ሰብልዬ ናት እማሆዬ
[00:03:22] ሰብል አለም በቢጫው ቀለም
[00:03:24] ሰብል የአዳም ገባሽ ወይ ገዳም
[00:03:27] ወይ ገዳም ገባሽ ወይ ገዳም
[00:03:29] ወይ ገዳም ገባሽ ወይ ገዳም
[00:03:31] ኦሆ
[00:04:03] የጸበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል
[00:04:06] ተሸፍና ዋርካ ከልሏት የዛፍ ጠል
[00:04:10] የት ነበር ያረኩት ቀፎየን ስል ኖሬ
[00:04:14] ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:04:25] ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴ
[00:04:29] ተረሳሽ ወይ የሳት ዙሪያው ተረት በአንዴ
[00:04:33] ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴ
[00:04:37] ተረሳሽ ወይ የሳት ዙሪያው ተረት በአንዴ
[00:04:40] ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ቀለም
[00:04:44] እኔ እንዳንቺ ያጠናሁት ፊደል የለም
[00:04:48] ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ቀለም
[00:04:52] እኔ እንዳንቺ ያጠናሁት ፊደል የለም
[00:04:55] ላሳደገኝ ደብር የሥለት ልጅ ሆኜ
[00:04:59] ካሕን እንዴት ይፍታኝ ያንቺ እስረኛ ሆኜ
[00:05:03] በጊዜ ተደፋ የቀለሙ ቀንዴ
[00:05:07] የኔ ፊደል ማወቅ ካንቺ አዳነኝ እንዴ
[00:05:10] ሳዋህድ ከኖርኩት ቅኔን ከደብተሬ
[00:05:14] ተሽሎኝ ተገኘ ባለ አንዲሩ ገብሬ፮
[00:05:18] ለካ ሰው አይድንም በደገመው መጽሐፍ
[00:05:22] እንደሰም አቅልጦ ፍቅር ካረገው ጧፍ
[00:05:26] ለካ ሰው አይድንም በኦሪቱ ገድል
[00:05:29] ወንጌል ይዞ መጥቶ ፍቅር ካረገ ድል
[00:05:33] ማር ሲገባ ገዳም ድንጋይ ተንተርሶ
[00:05:37] ጧፉም እንደ መናኝ እዩት ቢጫ ለብሶ
[00:05:41] ወንጌል መነኮሱ በልጅነታቸው
[00:05:45] ማር እስከጧፍ ሆኖ አለም ቢነዳቸው
[00:05:48] አንቺ የፍቅር ጥጌ ውድነሽ በጣሙን፯
[00:05:52] መምጣቴ ነው በቃ እኔ አቃተኝ አሁን
[00:05:55] አዲስ አለም፰ ሆነ ባንቺ ስለ ወጋየሁ፱
[00:05:58] እድሌ ሆነና ባጣሽ ተሰቃየው
[00:06:01] ማር ጧፍ ሁኔ
[00:06:03] ማር ጧፍ ሁና
[00:06:04] ማሬ ማሬ
[00:06:05] ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:06:07] ማሬ ማሬ
[00:06:08] ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:06:09] ማሬ ማሬ
[00:06:10] ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:06:12] ማሬ ማሬ
[00:06:13] ጎጃም ኑራ ማሬ
[00:06:23] ማር ጧፍ ሆኖ ገባ መቅደስ
[00:06:26] ነዶ ለሊት ጸሎት ሊያደርስ
[00:06:29] ዲማ ጊዮርጊስ ወይ ማንኩሳ
[00:06:31] ያቺ ወንጌል ብጫ ለብሳ
[00:06:33] ከንግዲህማ ቆብ አስጥዬ
[00:06:36] እንዳልወስዳት አባብዬ
[00:06:39] ሰብልዬ ናት እማሆዬ
[00:06:41] ሰብልዬ ናት እማሆዬ
[00:06:44] ሰብል አለም በቢጫው ቀለም
[00:06:46] ሰብል የአዳም ገባሽ ወይ ገዳም
[00:06:48] ወይ ገዳም ገባሽ ወይ ገዳም
[00:06:51] ወይ ገዳም ገባሽ ወይ ገዳም
[00:06:54] ኦሆ
[00:06:59] ዘንግ ይዛ ማር ዘንግ ይዛ
[00:07:04] ዘንግ ይዛ ማር ዘንግ ይዛ
[00:07:09] ዘንግ ይዛ ማር ዘንግ ይዛ
[00:07:12] ዘንግ ይዛ ማር ዘንግ ይዛ
[00:07:14] ዘንግ ይዛ ማር ዘንግ ይዛ
[00:07:17] ዘንግ ይዛ ማር ዘንግ ይዛ
[00:07:20] ዘንግ ይዛ ማር ዘንግ ይዛ
[00:07:22] ዘንግ ይዛ ማር ዘንግ ይዛ
您可能还喜欢歌手Teddy Afro的歌曲:
随机推荐歌词:
- 在那桃花盛开的地方 [蒋大为]
- I Know My Love [The Chieftains&The Corrs]
- 大战前夕 [汤宝如]
- Hard Lovin’ Woman [Deep Purple]
- 今晚的风 [苏玉贝]
- 再也不年少了 [天1宝宝]
- Happy(Dubstep Remix) [Dubstep Hitz]
- Ash Wednesday [Shivaree]
- shooting star [Befour]
- 幽霊屋敷の首吊り少女 [安神语]
- Blue Again [Duke Ellington & His Orch]
- Pitagora [Adriano Celentano]
- Jingle Bells [Christmas Band&The Christ]
- Seasons of Love [The Karaoke Crew]
- Do You Hear What I Hear? [Country Christmas Music A]
- Vaqueiro do norte [TIAO CARREIRO&Pardinho]
- All the lovers [Kult Hits Alarm]
- You, You, You [Sam Cooke]
- Titanium [Hanna]
- White Christmas [Eddy Arnold]
- Halcón Peregrino [Los Perez Garcia]
- Heroes [Sabrina]
- 携着你走出门外 [陈晓东]
- Irma Jackson [Merle Haggard And The Str]
- Already Home [Thousand Foot Krutch]
- Yes You (feat. Ram Han) [Biped&Ram Han]
- 爱达荷 [李沫萱]
- 转身 [云凤儿]
- You Grow Closer [Aretha Franklin]
- Fool #1 [Johnny Tillotson]
- South Sea Island Magic [Artie Shaw&D.R]
- 如果你离开(Live) [齿轮橡皮]
- 慈善是心 [洪永忠]
- Juerga [Bernardo Vazquez]
- Three Mississippi [The Hit Co.]
- La complainte de la truite [Les Frères Jacques]
- Mamma Mia(Scott Remix) [DJ Kee]
- Du Ji Xin [Rita & Sakura]
- op(the realm of athena 冥王神话) [圣斗士星矢]