找歌词就来最浮云

《Yamral》歌词

所属专辑: Ethiopia 歌手: Teddy Afro 时长: 05:49
Yamral

[00:00:00] Yamral - Teddy Afro

[00:00:02] Written by:Teddy Afro

[00:00:21] ሥፍራ ጠበበው ያንቺ ውበት ጉልቶ ሲታይ

[00:00:25] ፈክቶ እንደ ፀሐይ

[00:00:29] ውብ ያደረገሽ ባይንሽ ዙሪያ ቅንድብ ስሎ

[00:00:34] ኩል አስመስሎ

[00:00:38] እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ

[00:00:41] ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ

[00:00:45] እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ

[00:00:48] ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ

[00:01:01] ከከንፈርሽ ላይ ጽጌረዳ ሳይ

[00:01:06] ከራሴ ጋራ እስከምለያይ

[00:01:10] ብቀር ፈዝዤ ጠፍቶኝ ማደረገው

[00:01:15] አይኔን ካአፍሽ ላይ ጣል ባደርገው

[00:01:19] ሳማት ሳመት አለኝና

[00:01:21] ቀልቤን ገዛው እንደገና

[00:01:27] ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር

[00:01:30] ድንገት አጉል አርጐኝ ነበር

[00:01:35] አልሰማ ቢል ልቤ ውበት ሲጣራ

[00:01:40] ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ

[00:01:44] መች እለያይ ነበር ከራሴጋራ

[00:01:49] ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ

[00:01:53] ልብ አሸፍቶ ቀልብ ያሰውራል

[00:01:57] ቁንጅናሽ ለጉድ ያምራል

[00:02:02] ያምራል ያምራል ያምራል

[00:02:04] ቁንጅናሽ ያምራል ያምራል

[00:02:06] ያምራል ያምራል ያምራል

[00:02:08] ውበትሽ ያማል ያምራል

[00:02:11] ልቤ ልብ አጣ ያምራል

[00:02:13] ቀልቤን ሰወረኝ ያምራል

[00:02:15] መልክሽ ሲጣራ

[00:02:17] ሲለኝ ናና እየኝ

[00:02:19] ያምራል ያምራል ያምራል

[00:02:21] ቁንጅናሽ ያምራል ያምራል

[00:02:23] ያምራል ያምራል ያምራል

[00:02:26] ውበትሽ ያማል ያምራል

[00:02:28] ልቤ ልብ አጣ ያምራል

[00:02:30] ቀልቤን ሰወረኝ ያምራል

[00:02:32] መልክሽ ሲጣራ

[00:02:33] ሲለኝ ናና እየኝ

[00:02:58] ሥፍራ ጠበበው ያንቺ ውበት ጉልቶ ሲታይ

[00:03:02] ፈክቶ እንደ ጸሐይ

[00:03:06] ውብ ያደረገሽ ባይንሽ ዙሪያ ቅንድብ ስሎ

[00:03:10] ኩል አስመስሎ

[00:03:15] እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ

[00:03:18] ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ

[00:03:21] እንዴት ታምሪያለሽ ሩቢ መሳይ

[00:03:24] ውበትሽ ወጥቶ ለዓለም ይታይ

[00:03:38] የደን አጸድ ጌጥ የሶሪት ላባ

[00:03:42] ማን አበቀለሽ ከአዲስ አበባ

[00:03:47] ገርሞኝ ፈዝዤ ጠፍቶን ማደርገው

[00:03:51] አይኔን ከአፍሽ ላይ ጣል ባደርገው

[00:03:55] ሳማት ሳማት አለኝና

[00:03:58] ቀልቤን ገዛው እንደገና

[00:04:03] ሳሙኝ ሳሙኝ የሚል ከንፈር

[00:04:06] ድንገት አጉል አርጐኝ ነበር

[00:04:12] አልሰማ ቢል ልቤ ውበት ሲጣራ

[00:04:16] ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ

[00:04:21] መች እለያይ ነበር ከራሴጋራ

[00:04:25] ሲለኝ ናና እየኝ ሲለኝ ናና እየኝ

[00:04:29] ልብ አሸፍቶ ቀልብ ያሰውራል

[00:04:34] ቁንጅናሽ ለጉድ ያምራል

[00:04:39] ያምራል ያምራል ያምራል

[00:04:41] ቁንጅናሽ ያምራል ያምራል

[00:04:43] ያምራል ያምራል ያምራል

[00:04:45] ውበትሽ ያማል ያምራል

[00:04:47] ልቤ ልብ አጣ ያምራል

[00:04:49] ቀልቤን ሰወረኝ ያምራል

[00:04:51] መልክሽ ሲጣራ

[00:04:53] ሲለኝ ናና እየኝ

[00:04:56] ያምራል ያምራል ያምራል

[00:04:58] ቁንጅናሽ ያምራል ያምራል

[00:05:00] ያምራል ያምራል ያምራል

[00:05:02] ውበትሽ ያማል ያምራል

[00:05:04] ልቤ ልብ አጣ ያምራል

[00:05:06] ቀልቤን ሰወረኝ ያምራል

[00:05:08] መልክሽ ሲጣራ

[00:05:10] ሲለኝ ናና እየኝ እየኝ