找歌词就来最浮云

《Marakiye》歌词

所属专辑: Ethiopia 歌手: Teddy Afro 时长: 05:07
Marakiye

[00:00:00] Marakiye - Teddy Afro

[00:00:01] Written by:Teddy Afro

[00:00:38] በምሥራቅ ፀሀይ ወጥቶ እሲፈካ ሠማይ

[00:00:44] ካንሶላው ገብቼ እኔ አልተኛም ብታይ

[00:00:51] በናፍቆትሽ እምባ እየራሰ አልጋዬ

[00:00:57] ካላንቺ አቅቶኛል ማደር ለብቻዬ

[00:01:03] ማራኪዬ ማራኪዬ

[00:01:07] አንቺ የልቤ ጉዳይ

[00:01:10] መልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነው

[00:01:13] ሌትም ቀንም ብታይ

[00:01:16] ማራኪዬ ማራኪዬ

[00:01:19] አንቺ የልቤ ጉዳይ

[00:01:23] መልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነው

[00:01:26] ሌትም ቀንም ብታይ

[00:01:36] ማርኮ መማር ነበር የጀግና ሞገሱ

[00:01:42] ከሩቅ አስረሽ ልቤን የት ያምልጥ ከራሱ

[00:01:48] የጎደለው ከአርባ ስንት ይሆን እጣዬ

[00:01:55] ካልንቺ አልሞላ አለኝ እርጂኝ ማራኪዬ

[00:02:01] ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽ

[00:02:04] ማር ማር ይላል እያቆላመጠ

[00:02:08] ማር ማር ይላል አይኖር ያላንቺ

[00:02:11] ማር ማር ይላል እድሜ እየጣፈጠ

[00:02:14] መች ጠገብኩሽ እና እኔ

[00:02:17] ሌት ይድላኝ አልጋዬ

[00:02:20] ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ

[00:02:25] ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ

[00:02:28] መች ጠገብኩሽ እና እኔ

[00:02:32] ሌት ይድላኝ አልጋዬ

[00:02:34] ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ

[00:02:40] ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ

[00:02:46] ማራኪዬ ማራኪዬ

[00:02:49] አንቺ የልቤ ጉዳይ

[00:02:52] መልክሽ ሁሌም ካይኔ ላይ ነው

[00:02:55] ሌትም ቀንም ብታይ

[00:03:24] ማር ማር ይላል ሁሌ አፌ ሲጠራሽ

[00:03:28] ማር ማር ይላል እያቆላመጠ

[00:03:31] ማር ማር ይላል አይኖር ያላንቺ

[00:03:34] ማር ማር ይላል እድሜ እየጣፈጠ

[00:03:37] መች ጠገብኩሽ እና እኔ

[00:03:41] ሌት ይድላኝ አልጋዬ

[00:03:44] ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ

[00:03:48] ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ

[00:03:52] መች ጠገብኩሽ እና እኔ

[00:03:55] ሌት ይድላኝ አልጋዬ

[00:03:57] ፍቅርሽ ፀንቶ ብኛል እኔ አልተኛም ጨርሶ

[00:04:03] ማታ ማታ ማልቀስ ነው ሥራዬ

[00:04:23] ማር

[00:04:25] ማር ማር

[00:04:27] ማር

[00:04:28] ማር ማር

[00:04:36] ማር ማር ይላ ል ይላል

[00:04:41] ማር ማር ይላ ል